European Union Flag
EUROPEAN UNION SUPPORT

EU DDRM

European Union Disaster Risk Management support programmes and related resources for Southwest Ethiopia.

Explore photographs from field activities, community engagements, assessments and disaster risk management programmes.

2 Media Items

የአደጋ ስጋት ቅድመ ዝግጅት እና ዕቅድ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ጋር በመተባበር በተርጫ ከተማ ለ44 ባለሙያዎች በፖሊሲ፣ አውቶሜሽን እና ዕቅድ ዙሪያ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው ከዳውሮ ዞን ጌና፣ ማሪ ማንሳ እና እሰራ ወረዳዎች፣ ከኮንታ ዞን አሜያ ዙሪያ እንዲሁም ከትምህርት፣ ጤና፣ ውሃ፣ ግብርና፣ ሴቶችና ሕፃናት፣ አስተዳደር እና አደጋ ስጋት ዘርፎች የተውጣጡ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የኮሚሽኑ […]

2026 Training

EU DDRM Training Workshop

የአደጋ ስጋት ቅድመ ዝግጅት እና ዕቅድ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ጋር በመተባበር በተርጫ ከተማ ለ44 ባለሙያዎች በፖሊሲ፣ አውቶሜሽን እና ዕቅድ ዙሪያ የአንድ ቀን የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው ከዳውሮ ዞን ጌና፣ ማሪ ማንሳ እና እሰራ ወረዳዎች፣ ከኮንታ ዞን አሜያ ዙሪያ እንዲሁም ከትምህርት፣ ጤና፣ ውሃ፣ ግብርና፣ ሴቶችና ሕፃናት፣ አስተዳደር […]

2026 Training

Video Gallery

Watch videos highlighting disaster risk management activities, field assessments and community engagement.

View Videos